የፍሥሓ አጥላው ወልደዮሓንስ ቤተሰብ የበጎ አድራጎት ድርጅት
The Fesseha Atlaw Foundation
የፍሥሐ አጥላው ፋውንዴሽን ( የእንድርያስ ፍሥሓ አጥላው ወልደዮሐንስ ኤንዴውሜንት ) በኢንጂኔር ፍሥሓ አጥላው ወልደ ዮሐንስና በቤተ ሰቡ የተደራጀ ፤ በኢትዮጵያና በአሜሪካን መንግስት የተመዘገበ የግል የበጎ አድራጎት ድርጅት ነው ።
|
The Fesseha Atlaw Foundation / (Fesseha Atlaw Wolde Yohannes Endowment፡ FAWYE) is a non-profit organization legally established in Ethiopia and the United States by Engineer Fesseha Atlaw & his family.
The objectives of the organization are as follows I- Help support school age children in Ethiopia
Ms. Makda Getachew (chair) Mr. Feqede Tefera (Vice Chair) Professor Atalay Alem Professor Masresha Fetene Ms. Selome Dagnachew Board Members - North America Mr. Abraham Habte Yesus Ms. Mulu Alemayehu Mr. Haile Andarge Ms. Yeshi Mohammed Eng. Fesseha Atlaw |
በኢትዮጵያ ቋንቋዎች የሚሰራ መተግበሪያ (መፕ) ዓመታዊ ውድድር
Annual Ethiopic based Application Program(app) Contest
https://fawy.ethiopicsoftware.org/
ዓላማው ፡
በእጅ ስልክ ወይንም በሌሎች የኮምፒውተር ዓይነቶች የሚሰሩ መተግበሪያዎችን በኢትዮጵያ ቋንቋ ፊደላት (ኢትዮፒክ) ለሰሩ ፈጣሪዎች በየዓመቱ የገንዘብ ሽልማት ለመስጠት ነው።
ግቡ
የተሰሩት መተግበሪያዎች በኢትዮጵያ ለግለሰቦችም እንዲሁም ለማኅበረሰቡ የሚጠቅሙና ላሉ አንዳንድ ችግሮች መፍትሔ የሚሰጡ ወይንም የኢትዮጵያን ባህልና ቅርስ የሚያጎለብቱና ከቴክኖሎጂ ጋር የሚያዛምዱ ሆነው የተሰሩ ።
አስፈላጊ መስፈርቶች ፡
* የኢትዮጵያን ፊደላት ከ60% በላይ የሚጠቀሙ
* ለማንኛውም ተጠቃሚ በተለይም እንግሊዝኛ ለማያነቡ አዛውንቶች በቀላሉና (ከተሸጠ ፤ በአነስተኛ ዋጋ) መጠቀም የሚያስችሉ
* በተለያዩ የኮምፒውተር ዓይነቶችና ሶፍትዌር ላይ የሚሰሩ (ለምሳሌ አፕል ፤ አንድሮይድ፤ ዊንዶውስ )
ሽልማት
1ኛ፤ 50ሺ ብር + US Gift card
2ኛ፤ 30ሺ ብር + US Gift Card
3ኛ፡ 20ሺብር +US Gift Card

ethiopian_script_፤_የኢትዮጵያ_ፈደላት_.pdf | |
File Size: | 253 kb |
File Type: |
የኢትዮጵያ ፊደላት እጅግ አስገራሚ፤ ለማንኛውም ቋንቋ ተስማሚ፤ የሆነ የጽሁፍ እና አሻሚ ያልሆነ፤ የመነበብ ብቃት